መዝሙር 97:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለምድር በዚያ ይፈረድላታልና። ለዓለምም በእውነት ይፈረድላታልና። ለአሕዛብም በቅንነት ይፈረዳል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል ነህና፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ እጅግ ከፍ ያልህ ነህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አቤቱ አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል ነህና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ እጅግ ከፍ ከፍ ብለሃልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል አምላክ ነህ፤ ሐሰተኞች አማልክት ሁሉ በሥልጣንህ ሥር ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |