| መዝሙር 96:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አንተ፥ እግዚአብሔር፥ በምድር ላይ ሁሉ ብቻህን ልዑል ነህና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ እጅግ ከፍ ከፍ ብለሃልና።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በተቀደሰ ውበት ለእግዚአብሔር ስገዱ፤ ምድር ሁሉ፤ በፊቱ ተንቀጥቀጡ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በቅድስናው ስፍራ ለጌታ ስገዱ፥ ምድር ሁሉ በፊቱ ትናወጥ።ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ግርማ በተመላ ቅድስናው ለእግዚአብሔር ስገዱ! የምድር ሕዝቦች ሁሉ በፊቱ ተንቀጥቀጡ!ምዕራፉን ተመልከት |