መዝሙር 96:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተራሮችም ከእግዚአብሔር ፊት የተነሣ እንደ ሰም ቀለጡ፥ ምድር ሁሉ ከአግዚአብሔር ፊት የተነሣ ቀለጠች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖቶች ናቸውና፥ ጌታ ግን ሰማያትን ሠራ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሌሎች ሕዝቦች የሚሰግዱላቸው አማልክት ጣዖቶች ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን የፈጠረ አምላክ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |