መዝሙር 96:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ደመናና ጭጋግም በዙሪያው ናቸው፤ ፍትሕና ርትዕ የዙፋኑ መሠረት ናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ስሙንም ባርኩ፤ ማዳኑንም ነጋ ጠባ አውሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ለጌታ ዘምሩ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ አመስግኑትም! የአዳኝነቱን መልካም ዜና በየቀኑ አብሥሩ! ምዕራፉን ተመልከት |