መዝሙር 95:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ክብሩን ለአሕዛብ፥ ተአምራቱንም ለወገኖች ሁሉ ንገሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነውና፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ ታላቅ ንጉሥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጌታ ታላቅ አምላክ ነውና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ታላቅ ንጉሥ ነው፤ በሌሎች አማልክት ሁሉ ላይም ንጉሥ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |