መዝሙር 91:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የሌሊትን አስደንጋጭነት፣ በቀን የሚወረወረውንም ፍላጻ አትፈራም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከሌሊት ሽብር፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “በሌሊት ሽብር ይደርስብኛል፤ በቀን ፍላጻ ይወረወርብኛል” ብለህ አትፈራም። ምዕራፉን ተመልከት |