መዝሙር 91:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጻድቅ ግን እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይበዛል፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በእጆቻቸው ያነሡህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዝልሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እግሮችህ ድንጋይ አደናቅፎአቸው እንዳይጐዱ መላእክቱ በእጆቻቸው ይደግፉሃል። ምዕራፉን ተመልከት |