መዝሙር 90:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ረዥም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሥራህ ለአገልጋዮችህ፣ ክብርህም ለልጆቻቸው ይገለጥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሥራህ ለአገልጋዮችህ ይታይ፥ ግርማህም ለልጆቻቸው ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኛ አገልጋዮችህ ታላቁን ሥራህን እንድናይ ፍቀድልን። ልጆቻችንም የኀይልህን ክብር እንዲያዩ አድርጋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |