መዝሙር 9:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አቤቱ፥ የሕግ መምህርን በላያቸው ላይ ሹም፤ አሕዛብም ሰዎች እንደ ሆኑ ይወቁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እግዚአብሔር ሆይ፤ ድንጋጤ አምጣባቸው፤ ሕዝቦች ሰው ከመሆን እንደማያልፉ ይወቁ። ሴላ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አቤቱ፥ ተነሣ፥ ሰውም አይበርታ፥ አሕዛብም በፊትህ ይፈረድባቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እግዚአብሔር ሆይ! እንዲፈሩህና ሰብአዊ ፍጡሮች መሆናቸውንም እንዲያውቁ አድርጋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |