መዝሙር 88:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከመረጥኋቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ፥ ለባሪያዬም ለዳዊት ማልሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ነፍሴ በመከራ ተሞልታለችና፤ ሕይወቴም ወደ ሲኦል ተቃርባለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትግባ፥ ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ብዙ መከራ ስለ ደረሰብኝ ለመሞት ተቃርቤአለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |