መዝሙር 88:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ምሕረትን ለዘለዓለም አንጻለሁ” ብለሃልና፥ ጽድቅህ በሰማይ ጸና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ጸሎቴ በፊትህ ትድረስ፤ ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ የመድኃኒቴ አምላክ፥ በቀንና በሌሊት በፊትህ ጮኽሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እባክህ ጸሎቴን ስማ! ጩኸቴንም አድምጥ! ምዕራፉን ተመልከት |