መዝሙር 88:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሰማያት የአንተ ናቸው፥ ምድርም የአንተ ናት፤ ዓለምን በሙሉ አንተ መሠረትህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ምሕረትህ በመቃብር ውስጥ፣ ታማኝነትህስ እንጦርጦስ ይነገራልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በውኑ ለሙታን ድንቅ ነገሮችን ታደርጋለህን? ጥላዎችስ ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ዘለዓለማዊ ፍቅርህ በመቃብር፥ ታማኝነትህ በጥፋት ቦታ ይነገራልን? ምዕራፉን ተመልከት |