Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 88:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 አንተ ትዕ​ቢ​ተ​ኛ​ውን እንደ ተገ​ደለ አዋ​ረ​ድ​ኸው፥ በኀ​ይ​ል​ህም ክንድ ጠላ​ቶ​ች​ህን በተ​ን​ሃ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ድንቅ ሥራህን ለሙታን ታሳያለህን? የሙታንስ መናፍስት ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? ሴላ

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ዐይኖቼም በመከራ ፈዘዙ፥ አቤቱ፥ ሁልጊዜ ወደ አንተ ጮኽሁ፥ እጆቼንም ወደ አንተ ዘረጋሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ለሙታን ተአምራትን ታደርጋለህን? እነርሱስ ተነሥተው ያመሰግኑሃልን?

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 88:10
13 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሕያው እን​ድ​ሆን ቃል​ህ​ንም እን​ድ​ጠ​ብቅ ለባ​ሪ​ያህ ስጠው።


መብ​ረ​ቆ​ች​ህን ብልጭ አድ​ር​ጋ​ቸው፥ በት​ና​ቸ​ውም፤ ፍላ​ጾ​ች​ህን ላካ​ቸው፥ አስ​ደ​ን​ግ​ጣ​ቸ​ውም።


ተቸ​ግ​ሬ​አ​ለ​ሁና አቤቱ ይቅር በለኝ፥ ዐይ​ኔም ከቍጣ የተ​ነሣ ታወ​ከች፥ ነፍ​ሴም፥ ሆዴም።


በሞት የሚ​ያ​ስ​ብህ የለ​ምና፥ በሲ​ኦ​ልም የሚ​ያ​መ​ሰ​ግ​ንህ ማን ነው?


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከተማ ሆይ፥ ስለ አንቺ የተ​ነ​ገ​ረው ነገር ድንቅ ነው።


ሙታን ይነ​ሣሉ፤ በመ​ቃ​ብር ያሉም ይድ​ናሉ። በም​ድ​ርም የሚ​ኖሩ ደስ ይላ​ቸ​ዋል፤ ከአ​ንተ የሚ​ገኝ ጠል መድ​ኀ​ኒ​ታ​ቸው ነውና፤ የኃ​ጥ​ኣ​ን​ንም ምድር ታጠ​ፋ​ለህ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች