መዝሙር 85:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ የልመናዬንም ቃል ስማ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሕዝብህ በአንተ ሐሤት ያደርግ ዘንድ፣ መልሰህ ሕያዋን አታደርገንምን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በውኑ ለዘለዓለም ትቈጣናለህን? ቁጣህንስ ለልጅ ልጅ ታስረዝማለህን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እኛ ሕዝብህ በአንተ እንደሰት ዘንድ፥ እንደገና ሕይወትን አትዘራብንምን? ምዕራፉን ተመልከት |