መዝሙር 85:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ቀኑን ሁሉ ወደ አንተ እጮኻለሁና ይቅር በለኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መዓትህን ሁሉ አራቅህ፤ ከብርቱ ቍጣህም ተመለስህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሕዝብህን በደል አስቀረህ፥ ኃጢአታቸውንም ሁሉ ይቅር አልክ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እነርሱን ከመቈጣት ታገሥህ፤ ብርቱ ቊጣህንም መለስህ። ምዕራፉን ተመልከት |