መዝሙር 83:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አቤቱ፥ መታመኔን እይልኝ፥ ወደ ቀባኸውም ፊት ተመልከት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በምድያም ላይ እንዳደረግኸው አድርግባቸው፤ በቂሶንም ወንዝ በሲሣራና በኢያቢስ ላይ ያደረስኸው ይድረስባቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኗቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በምድያማውያን፥ በሲሣራና በያቢንም ላይ በቂሾን ወንዝ ያደረግኸውን በእነዚህም ላይ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |