መዝሙር 83:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የኀያላን አምላክ አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፤ የያዕቆብ አምላክ ሆይ፥ አድምጠኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አሦርም ከእነርሱ ጋራ ተባበረ፤ የሎጥ ልጆችም ረዳት ሆነ። ሴላ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አሦርም የሎጥን ልጆች በመርዳት ከእነርሱ ጋር ተባብራለች። ምዕራፉን ተመልከት |