መዝሙር 83:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በቤትህ የሚኖሩ ሁሉ ብፁዓን ናቸው፤ ለዓለምና ለዘለዓለም ያመስግኑሃል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 “የእስራኤል ስም ከእንግዲህ እንዳይታወስ፣ ኑና ሕዝብ እንዳይሆኑ እንደምስሳቸው” አሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እስራኤል ለዘለዓለም የተረሳ እንዲሆን ኑ፤ መንግሥታቸውን እንደምስስ” ይላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |