Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 83:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 አቤቱ የኀ​ያ​ላን አም​ላክ ሆይ፥ በአ​ንተ የታ​መነ ሰው ብፁዕ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 እነዚህም፣ “የእግዚአብሔርን የግጦሽ ቦታ፣ ወስደን የግላችን እናድርግ” የሚሉ ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 አለቆቻቸውን እንደ ሔሬብና እንደ ዜብ፥ ታላላቆቻቸውንም እንደ ዛብሄልና እንደ ስልማና አድርጋቸው፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 እነርሱ “የእግዚአብሔርን ሕዝብ ርስት የራሳችን እናደርጋለን” ብለው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 83:12
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እነሆ፥ አሁን ለወ​ሮ​ታ​ችን ክፋት ይመ​ል​ሱ​ል​ናል፤ ከሰ​ጠ​ኸ​ንም ርስት ያወ​ጡን ዘንድ መጥ​ተ​ዋል።


በቤ​ትህ የሚ​ኖሩ ሁሉ ብፁ​ዓን ናቸው፤ ለዓ​ለ​ምና ለዘ​ለ​ዓ​ለም ያመ​ስ​ግ​ኑ​ሃል።


የም​ድ​ያ​ምን ሁለ​ቱን አለ​ቆች ሔሬ​ብ​ንና ዜብን ያዙ፤ ሔሬ​ብ​ንም በሱ​ር​ኤ​ራብ ገደ​ሉት፥ ዜብ​ንም በኢ​ያ​ፌቅ ገደ​ሉት፤ የም​ድ​ያ​ም​ንም ሰዎች አሳ​ደዱ፤ የሔ​ሬ​ብ​ንና የዜ​ብ​ንም ራስ ይዘው ወደ ዮር​ዳ​ኖስ ማዶ ወደ ጌዴ​ዎን አመጡ።


ዛብ​ሄ​ልና ስል​ማ​ናም፥ “ኀይ​ልህ እንደ ጐል​ማሳ ኀይል ነውና አንተ ተነ​ሥ​ተህ ውደ​ቅ​ብን” አሉት። ጌዴ​ዎ​ንም ተነ​ሥቶ ዛብ​ሄ​ል​ንና ስል​ማ​ናን ገደለ፤ በግ​መ​ሎ​ቻ​ቸ​ውም አን​ገት የነ​በ​ሩ​ትን ሥሉ​ሴ​ዎች ማረከ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች