መዝሙር 82:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የኤዶምያስ ወገኖች፥ እስማኤላውያንም፥ ሞዓባውያንም፥ አጋራውያንም፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “እኔም፤ ‘እናንተ አማልክት ናችሁ፤ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ’ አልሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኔ ግን፦ አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ አልሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ‘እናንተ አማልክት ናችሁ፤ ሁላችሁም የልዑል እግዚአብሔር ልጆች ናችሁ’ አልኩ። ምዕራፉን ተመልከት |