መዝሙር 80:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመባቻ ቀን በታወቀችው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አምላክ ሆይ፤ መልሰን፤ እንድንም ዘንድ፣ ፊትህን አብራልን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በኤፍሬምና በብንያም በምናሴም ኃይልህን አንሣ እኛንም ለማዳን ና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አምላክ ሆይ! ከተሰደድንበት መልሰን፤ እንድንድን ምሕረትህን አሳየን! ምዕራፉን ተመልከት |