መዝሙር 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የሰማይንም ወፎች፥ የባሕርንም ዓሦች፥ በባሕር መንገድ የሚሄደውንም ሁሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሦችን፣ በባሕር ውስጥ የሚርመሰመሱትንም ሁሉ አስገዛህለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጎችንም ላሞችንም ሁሉ ደግሞም የምድረ በዳውን እንስሶች፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሣዎችን፥ በባሕር ውስጥ ያሉ ፍጥረቶችን ሁሉ አስገዛህለት። ምዕራፉን ተመልከት |