መዝሙር 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በጎችንም በሬዎችንም ሁሉ፥ ደግሞም የምድረ በዳውን እንስሶች፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በጎችንና ላሞችን ሁሉ፣ የዱር አራዊትንም፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው፥ ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በጎችንና ከብቶችን፥ የዱር አራዊትንም፥ ምዕራፉን ተመልከት |