መዝሙር 79:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የኀያላን አምላክ አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ያዕቆብን በልተውታልና፤ መኖሪያ ቦታውንም ባድማ አድርገዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ያዕቆብን በልተውታልና፥ መኖርያውንም ባድማ አድርገዋልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ይህንንም የምታደርገው እነርሱ ሕዝቦችህን ስለ ገደሉና ርስታቸውን ስለ አወደሙ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |