መዝሙር 79:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የበረሃ እርያ አረከሳት፥ የዱር አውሬም ተሰማራባት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እኛ ሕዝብህ፣ የማሰማሪያህ በጎችህ፣ ለዘላለም ምስጋና እናቀርብልሃለን፤ ከትውልድ እስከ ትውልድም፣ ውለታህን እንናገራለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥ ለዘለዓለም እናመሰግንሃለን፥ ለልጅ ልጅም ምስጋናህን እንናገራለን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በዚያን ጊዜ የመንጋህ በጎች የሆንን ሕዝቦችህ ለዘለዓለም እናመሰግንሃለን፤ ለተከታዩ ትውልድ ሁሉ ምስጋናህን እንናገራለን። ምዕራፉን ተመልከት |