መዝሙር 78:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በማያውቁህም አሕዛብ ላይ ስምህንም በማትጠራ መንግሥት ላይ መዓትህን አፍስስ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ይህም የሚቀጥለው ትውልድ እንዲያውቅ፣ እነርሱም በተራቸው ለልጆቻቸው፣ ገና ለሚወለዱትም እንዲነግሩ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሚመጣ ትውልድ የሚወለዱም ልጆች ያውቁ ዘንድ፥ ተነሥተው ለልጆቻቸው እንዲናገሩ ነው፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይህንንም ያደረገው ተከታዩ ትውልድ እንዲያውቀውና ለልጆቹም እንዲያስተምረው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |