| መዝሙር 78:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህም የሰማነውና ያወቅነው፣ አባቶቻችንም የነገሩን ነው።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሰማነውንና ያወቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ ሰማናቸውና ስለ ዐወቅናቸው፥ አባቶቻችንም ስለ ነገሩን ነገሮች እናገራለሁ፤ምዕራፉን ተመልከት |