መዝሙር 78:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አቤቱ፥ የተገዳደሩህን መገዳደራቸውን፥ ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አባቶቻቸው በዐይናቸው እያዩ፣ በግብጽ አገር፣ በጣኔዎስ ምድር ታምራት አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በግብጽ አገርና በጾዓን አገር በአባቶቻቸው ፊት የሠራውን ተኣምራት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በግብጽ አገር በጾዓን ሜዳ የቀድሞ አባቶቻቸው እያዩ እግዚአብሔር በፊታቸው ተአምራትን አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |