መዝሙር 78:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ አሕዛብ ወደ ርስትህ ገቡ፤ ቤተ መቅደስህንም አረከሱ፥ ኢየሩሳሌምንም እንደ ተክል ጠባቂ ጎጆ አደረጉአት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሕዝቤ ሆይ፤ ትምህርቴን ስማ፤ ጆሮህንም ወደ አንደበቴ ቃል አዘንብል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአሳፍ ትምህርት። ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፥ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሕዝቤ ሆይ! ትምህርቴን አድምጥ፤ ቃሌንም በጥንቃቄ ስማ፤ ምዕራፉን ተመልከት |