መዝሙር 76:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔር ይቅርታን ይረሳልን? በቍጣውስ ምሕረቱን ዘጋውን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አምላክ ሆይ፤ ይህም የሆነው አንተ የምድር ጐስቋሎችን ለማዳን፣ ለፍርድ በተነሣህ ጊዜ ነው። ሴላ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ፍርድን ከሰማይ አሰማህ፥ ምድር ፈራች ዝምም አለች፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አንተ በምድር የተጨቈኑትን ሁሉ ለመቤዠት፥ ለፍርድ በተነሣህ ጊዜ ዓለም ጸጥ አለ። ምዕራፉን ተመልከት |