መዝሙር 76:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የድሮውን ዘመን ዐሰብሁ፤ የዘለዓለሙን ዓመታት ዐሰብሁ፤ አነበብኹም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ልበ ሙሉ የሆኑት ተዘርፈዋል፤ አንቀላፍተውም ተኝተዋል፤ ከኀያላኑም መካከል፣ እጁን ማንቀሳቀስ የቻለ የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንተ በዘለዓለም ተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ጀግኖች ወታደሮች የማረኩትን ተቀሙ፤ እጃቸውንም ማንሣት አቅቶአቸው የመጨረሻ እንቅልፍ አንቀላፉ ምዕራፉን ተመልከት |