መዝሙር 76:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በመከራዬ ቀን እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እጆቼም በሌሊት በፊቱ ናቸው፥ ጠላቶቼም አልረገጡኝም። ነፍሴ ግን ደስታን አጣች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ድንኳኑ በሳሌም፣ ማደሪያውም በጽዮን ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፥ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ቤቱን በሳሌም (ኢየሩሳሌም) አደረገ፤ በጽዮንም ተራራ ላይ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከት |