መዝሙር 75:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አንተ ግን፥ ግሩም ነህ፤ ቍጣህን ማን ይቃወማል? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ነገር ግን የሚፈርድ እግዚአብሔር ነው፤ እርሱ አንዱን ዝቅ፣ ሌላውን ከፍ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ ወይም ከምድረበዳ የለምና፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በአንዱ ላይ የሚፈርድ፥ ሌላውን ነጻ የሚያወጣ፥ ትክክለኛ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |