መዝሙር 75:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የያዕቆብ አምላክ ሆይ፥ ከተግሣጽህ የተነሣ ፈረሰኞች ሁሉ አንቀላፉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ፣ ወይም ከምድረ በዳ አይመጣምና፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቀንዳችሁን እስከ ላይ አታንሡ፥ በእብሪተኛ አንገት አትናገሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፍርድ ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ፥ ወይም ከምድረ በዳ አይመጣም፤ ምዕራፉን ተመልከት |