መዝሙር 74:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ ወይም ከምድረ በዳ የለምና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጥበበ እድ ያጌጠውን ሥራ ሁሉ፣ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰባበሩት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እንዲሁ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰበሩአት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የግድግዳዎችዋን ጌጣ ጌጦች በመጥረቢያና በመዶሻ ሰባበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |