መዝሙር 74:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የኃጥኣንን ቀንዶች ሁሉ እሰብራለሁ። የጻድቃን ቀንዶች ግን ከፍ ከፍ ይላሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 አምላክ ሆይ፤ ጠላት የሚያሾፈው እስከ መቼ ነው? ባላንጣስ ለዘላለም በስምህ ያላግጣልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳደባል? ስምህን ጠላት ለሁልጊዜ ያቃልላልን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 አምላክ ሆይ! ጠላቶች በአንተ ላይ የሚሳለቁት እስከ መቼ ነው? ስምህንስ የሚዳፈሩት ያለማቋረጥ ነውን? ምዕራፉን ተመልከት |