መዝሙር 73:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አንተ ፈሳሾቹንና ምንጮቹን ሰነጠቅህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “እኔ እንደዚህ እናገራለሁ” ብልማ ኖሮ፣ የልጆችህን ትውልድ በከዳሁ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “እንደዚህ እናገራለሁ” ብል ኖሮ፥ እነሆ፥ የልጆችህን ትውልድ በበደልሁ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እነርሱ እንደሚናገሩት ለመናገር ባስብ ኖሮ ለሕዝብህ ታማኝ ባልሆንኩም ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |