መዝሙር 72:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዐስበው ከንቱ ነገርን ተናገሩ። በአርያምም ዐመፃን ተናገሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፣ ከታላቁም ወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ይገዛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፥ ከወንዝም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይግዛ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ግዛቱ ከባሕር እስከ ባሕር፥ ከኤፍራጥስ ወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ይድረስ። ምዕራፉን ተመልከት |