መዝሙር 72:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መቅን ከቅልጥም እንደሚወጣ ኀጢአታቸው ይወጣል። ልባቸውም ከትዕቢት አለፈ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በዘመኑ ጽድቅ ይሰፍናል፤ ጨረቃ ከስፍራዋ እስከምትታጣ ድረስም ሰላም ይበዛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዘመኑም ጽድቅ ያብብ፥ ጨረቃም እስኪያልፍ ድረስ ሰላም ይብዛ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በእርሱ ዘመን የጽድቅ ሥራ ይጠናከር፤ ጨረቃ ብርሃንዋን በምትሰጥበት ጊዜ ሁሉ ብልጽግና ይበርክት። ምዕራፉን ተመልከት |