መዝሙር 72:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በድካምም ጠላት አልሆኑም። ከሰው ጋርም አልተገረፉም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ፀሓይ እስካለች ድረስ፣ ጨረቃም በምትኖርበት ዘመን ሁሉ፣ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ፀሐይ በሚኖርበት ዘመን ሁሉ፥ በጨረቃም ፊት ለፊት ለልጅ ልጅ ይኑር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በዘመናት ሁሉ የፀሐይና የጨረቃን ያኽል ረጅም ዘመናት ይኑር። ምዕራፉን ተመልከት |