መዝሙር 72:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልባቸው ለቀና ለእስራኤል እግዚአብሔር እጅግ ቸር ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ፍትሕን ለንጉሥ፣ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ ዐድል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ስለ ሰሎሞን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! ለንጉሡ ትክክለኛ ፈራጅነትን ለንጉሡም ልጅ ጽድቅህን ስጥ። ምዕራፉን ተመልከት |