መዝሙር 71:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የምድር ነገሥታት ሁሉ ይሰግዱለታል ፥ አሕዛብም ሁሉ ይገዙለታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነርሱም፣ “እግዚአብሔር ትቶታል፤ የሚያስጥለው የለምና፣ ተከታትላችሁ ያዙት” አሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “እግዚአብሔር ትቶታል፥ የሚያድነው የለምና ተከትላችሁ ያዙት።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “እግዚአብሔር ትቶታል፤ ተከታትለን እንያዘው፤ የሚያድነው ማንም የለም” ይላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |