መዝሙር 68:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በጥልቅ ረግረግ ጠለቅሁ ኀይልም የለኝም፤ ወደ ጥልቁ ባሕርም ደረስሁ ማዕበሉም አሰጠመኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ጢስ እንደሚበንን፣ እንዲሁ አብንናቸው። ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣ ክፉዎችም እንዲሁ ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እግዚአብሔር ይነሣ፥ ጠላቶቹም ይበተኑ፥ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ጢስ በነፋስ በኖ እንደሚጠፋ አብንናቸው፤ ሰም በእሳት ቀልጦ እንደሚያልቅ ክፉዎችም ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ! ምዕራፉን ተመልከት |