መዝሙር 68:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የውኃ ማዕበል አያስጥመኝ፥ ጥልቁም አይዋጠኝ፥ ጕድጓዶችም አፋቸውን በኔ ላይ አይክፈቱ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 አንተ ብርቱ ተራራ፣ የባሳን ተራራ ሆይ፤ አንተ ባለብዙ ጫፍ ተራራ፣ የባሳን ተራራ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሰማያዊ ንጉሥ በላይዋ ባዘዘ ጊዜ፥ በሰልሞን ላይ በረዶ ዘነበ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “የባሳን ተራራ ብዙ ወጣ ገባ የሆነና ግርማ ያለው ተራራ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |