መዝሙር 68:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሰውነቴን በጾም አደከምኋት፥ ስድብንም ሆነብኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 መንጋህ መኖሪያው አደረጋት፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ከበረከትህ ለድኾች ሰጠህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አቤቱ፥ የተትረፈረፈ ዝናብ ለርስትህ አዘነብህ፥ በደከመም ጊዜ አንተ አጸናኸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ሕዝቦችህም መኖሪያቸውን በዚያ አደረጉ፤ በቸርነትህም ለድኾች የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ አዘጋጀህላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |