መዝሙር 66:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ፤ እኛም በሕይወት እንኑር ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል ይበል! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የመነሣት የምስጋና መዝሙር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሕዝቦች ሁሉ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ፥ በእልልታ እግዚአብሔርን አመስግኑ! ምዕራፉን ተመልከት |