መዝሙር 65:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 መባዬን ይዤ ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ሜዳዎች መንጋ በመንጋ ሆኑ፤ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ እልል ይላሉ፤ ይዘምራሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የምድረ በዳ መስኮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 መስኮች የብዙ በጎች መሰማሪያ ይሆናሉ፤ ሸለቆዎች በሰብል ይሸፈናሉ፤ ሁሉም ደስ ብሎአቸው፥ በእልልታ ይዘምራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |