መዝሙር 64:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የባሕሩን ዓሣ አንበሪ የሚያውከው እርሱ ነው የሞገድዋንም ድምፅ የሚቃወመው ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ግን በፍላጻው ይነድፋቸዋል፤ እነርሱም ድንገት ይቈስላሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ዓመፃን ፈለጓት፥ ሲፈትኑም አለቁ፥ የሰው የውስጥ አሳቡና ልቡ የጠለቀ ነው፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ግን ፍላጻዎችን ወደ እነርሱ ይወረውራል፤ እነርሱም በድንገት ይቈስላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |