መዝሙር 62:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ረዳቴ ሆነኽልኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ እታመናለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መዳኔና ክብሬ በእግዚአብሔር ነው፤ ብርቱ ዐለቴና መሸሸጊያዬ በእግዚአብሔር ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እርሱ ዓለቴም መድኃኒቴም ነውና፥ እርሱ መጠጊያዬ ነው፥ አልታወክም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መዳኔና ክብሬ የተገኘው ከእግዚአብሔር ነው፤ እርሱ የመጠጊያዬ አምባና መጠለያዬ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |