9 ነገር ግን የሰው ልጆች ሁሉ ከንቱ ናቸው፥ የሰው ልጆችም ሐሰተኞች ናቸው፤ በሚዛንም ይበድላሉ፥ እነርሱስ በፍጹም ከንቱ ናቸው።
9 እንዲሁ ለስምህ ለዘለዓለም እዘምራለሁ ስእለቴን ሁልጊዜ እፈጽም ዘንድ።